Zehabesha.com: “ከኦሮሚያ አንፃር፤ ከኢሕዴአግ ደርግ ይሻላል” – ዶ/ር መረራ ጉዲና

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Wed Dec 3 17:49:52 2014

“ከኦሮሚያ አንፃር፤ ከኢሕዴአግ ደርግ ይሻላል” – ዶ/ር መረራ ጉዲና

* 03.12.2014

ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ምርጫ 97 እና ምርጫ 2002 በተመለከተ የራሳቸውን ግምገማ ማስፈራቸው የሚታወቅ ነው። ካሰፈሩት ነጥቦች እና መደምደሚያዎች አንፃር ቀጣዩን ምርጫ 2007 እንዴት ይመለከቱታል? ገዢው ፓርቲ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ ምንስ ይላሉ? የኦሮሞ ሕዝብ ትግልን በተመለከተ ምን ይላሉ? ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኃይል አሰላፍ አንፃር የኦሮሞን ሕዝብ የፖለቲካ ሂደት እንዴት ይገልጽታል? የቀኝ ኃይሎች የፖለቲካ አካሄድን እንዴት ይረዱታል? እና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎችን በማንሳት ተወያይተwል። ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ፋኑኤል ክንፉ ያካሄደው ቃለ-ምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል።…………………

ኣብ‘ዚ ታሕቲ ዘሎ ስቱር ሕጥበ-ጽሑፍ (PDF)ተዊቕኩም ዝርዝራቱ ኣንብቡ፣

ብርሃነ

 




Received on Wed Dec 03 2014 - 17:49:52 EST

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved