የሽብር – ዘፍጥረት
(ጋዘጠኛ ተመስገን ደሳለኝ-ኣ.ኣ. )
July 1, 2014 /
ምንጪ ጽሑፍ፡ ኢትዮመድያ
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ፣ በመካከለኛው ምስራቅ አዲስ ንቅናቄ መፈጠሩን ያስተዋለ አልነበረም፤ …ከሺህ ዓመታት በፊት በአገር አልባነት፣ በተለያዩ የዓለም አህጉራት የተበታተኑት አይሁዳውያን ይደርስባቸው ከነበረው መገለልና ጭቆና (ፀረ-ጽዮናዊነት) ነፃ ለመውጣት በፈረንጆች አቆጣጠር በ1896 ዓ.ም. ቴዎድሮ ሄርዘል በተባለ ሰው መሪነት የጽዮናዊ ንቅናቄን መሰረቱ፤ ዋነኛ ዓላማውም ለዘመናት ሲናፍቋት ወደቆየችው ‹‹ተስፋይቱ ምድር›› መመለስን እውን ማድረግ ሲሆን፤
ነዚ ጽሑፍ ብሰፊሑ ኣብ`ዚ ታሕቲ እትርከብ ስትርቲ ሕጥበ-ጥቢቆ ወይ [PDF] ኣንብቦ።
Received on Tue Jul 01 2014 - 13:38:38 EDT