- 
	
August 24, 2015
	 
	- 
	
	
 
	- “[ሕወሓቱ] ሰውዬ ስቃወም አይቶ እናንተ ከምባታዎችን ሰው ያረግናችሁ እኛ ነን እንዴት ትቃወመናለህ አለኝ”
 
	- “ተወልደ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ወ/ሮ እማዋይሽን ጡታቸውን በምላጭ እየተለተለ ሽንታም አማራ እያለ ነው የሰደባት”
 
	- “ገመቺስን ብልቱ ላይ በላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እየገረፉት በኦሮሞነቱ ሲሰደብ ነበር”
 
	- “ወያኔ አሜሪካ በጣም ታስፈልገዋለች:: [አሜሪካን ለማስደሰት] በምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ቅጥረኛነቱን በደንምብ ማሳየት ይኖርበታል”
 
የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል