በኢትዮጵያ የአሜሪካ አባሳደር የሆኑት ፓትሬሻ ሀስላ የኢትዮጵያ መንግስት ትክክለኛውን የረሀብ ተጎጂዎችን ቁጥር ስላላሳወቀን በቂ የሆነ እርዳታ ለማቅረብ ተቸግረናል ሲሉ መግለጫ ሰጡ። ትክክለኛውን ቁጥር በግዜ ካላሳወቁን ከዚህም በላይ ቁጥሩ ሊጨምር እና እርዳታው እስኪ ጏጏዝ ረዘም የለ ግዜ ስለሚወስድ ስጋታቸውን ገልፀዋል። መንግስት በበኩሉ እስከታሀሳስ መጨረሻ ዳታውን ሰብስቦ ለማቅረብ እየጣረ እንደሚገኝ እየገለፀ ይገኛል።
ከረምሻታ ያው ተንጋለሉም ተኙም ያው ነው!! እንደኔ እንደ እኔ እንዲያውም ጨመር አርጉትና የተረፈው ለኪሳቹ ይሆናል ባይ ነኝ!!! ህዝቡን በረሀብ ከምትጨርሱት። እኛ ከሞትን እናንተስ ማን አላቹ?? ማንን ታስራላቹ፣ትደበድባላቹ፣ማንስ ትገላላቹ? እየተሳሰብን እንጂይ ወዩ!!!
Fetehe Le Ethiopia