Zehabesha.com: በኦሮምያ ዉስጥ ያለዉ ህዝባዊ እምቢተኘት እንደ ተፋፋመ ነው | የሳዲቅ አህመድ ዘገባ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Sun, 31 Jul 2016 12:15:03 +0200

በኦሮምያ ዉስጥ ያለዉ ህዝባዊ እምቢተኘት እንደ ተፋፋመ ነው | የሳዲቅ አህመድ ዘገባ

የአዲስ አበባን ህገ ወጥ ማስተር ፕላን ተከትሎ ከወራት በፊት የተነሳዉ የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነዉ። ከ400 ሰዎች በላይ የሞቱበት የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ህወሃት መራሹ የጫነዉ የጭቆና ቀምበር በቀጣዩ ትዉልድ ሳይሆን፤ አሁን ባለዉ ትዉልድ የእድሜ ዘመን ከኦሮሞ ህዝብ ላይ ሊወርድ ይገባል በሚል መርህ ተፋፍሞ ቀጥሏል። የኦሮም ህዝብ ተቃዉሞ ስርዓቱን ሊያንገዳግድ የበቃ ሐይል ነዉ የሚል አስተያየት እየተሰጠበት ነዉ። ቢድዮ ይመለከቱ።
https://www.youtube.com/embed/l2E_MR5DRbk
በኦሮምያ ዉስጥ ያለዉ ህዝባዊ እምቢተኘት እንደ ተፋፋመ ነው | የሳዲቅ አህመድ 

 
Received on Sun Jul 31 2016 - 04:54:08 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved