Zehabesha.com: ዜና በጣም ይረብሻል—ኦሮምያ በእሬቻ ባዕል በደም ታጠበች
Mail actions
: [
respond to this message
] [
mail a new topic
]
Contemporary messages sorted
: [
by date
] [
by thread
] [
by subject
] [
by author
] [
by messages with attachments
]
From
: Berhane Habtemariam <
Berhane.Habtemariam59_at_gmx.de_at_dehai.org
>
Date
: Sun, 2 Oct 2016 21:55:15 +0200
ዜና በጣም ይረብሻል—ኦሮምያ በእሬቻ ባዕል በደም ታጠበች
October 2, 2016 |
የኢሬቻ በዓል በማክበር ላይ በነበሩ የኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ለማውገዝ የግድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅም፡፡ ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት ሲወርድ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል?
በዚህች አገር ላይ በዓልን በፌሽታና በደስታ እንዲያከብሩ የተፈቀደላቸው ከተከዜ ማዶ ያሉ ሰዎች ብቻ መሆናቸውን በግልጽ እያየን ነው፡፡
ለሞቱ ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁ፤ በአካባቢው ያላችሁ የአማራ ተወላጆች ከተጎዱ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጎን በመቆም አጋርነታችን የምናሳይበት ከዚህ ጊዜ በላይ የለም፡፡
ትግላችን መራር ቢሆንም ማሸነፋችን ግን ጥርጥር የለውም!!
ይህ ለሰላማዊ ህዝብ ይገባዋልን??
https://www.youtube.com/embed/WH-u75oHh9Y
በቅም፡፡ ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት ሲወርድ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል?
በዚህች አገር ላይ በዓልን በፌሽታና በደስታ እንዲያከብሩ የተፈቀደላቸው ከተከዜ ማዶ ያሉ ሰዎች ብቻ መሆናቸውን በግልጽ እያየን ነው፡፡
ለሞቱ ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁ፤ በአካባቢው ያላችሁ የአማራ ተወላጆች ከተጎዱ የኦሮሞ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጎን በመቆም አጋርነታችን የምናሳይበት ከዚህ ጊዜ በላይ የለም፡፡
ትግላችን መራር ቢሆንም ማሸነፋችን ግን ጥርጥር የለውም!!
ይህ ለሰላማዊ ህዝብ ይገባዋልን??
https://www.youtube.com/embed/WH-u75oHh9Y
Received on
Sun Oct 02 2016 - 14:34:20 EDT
Mail actions
: [
respond to this message
] [
mail a new topic
]
Contemporary messages sorted
: [
by date
] [
by thread
] [
by subject
] [
by author
] [
by messages with attachments
]
Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved