Basic

(መረጃ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል::

Posted by: Semere Asmelash

Date: Sunday, 14 October 2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል::

ፋብሪካውንም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል::

ፋብሪካውንም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::

በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝ ተገኝቷል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ፋብሪካን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ኢትዮጵያ ታላላቅ የመሰረተ ልማቶቸን የመፈጸም አቅም እና ቁርጠኝነት እንዳላት ተናግረዋል።

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 በኦሞ ኩራዝ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ስር ከሚገነቡት አራት ስኳር ፋብሪካዎች አንዱ ነው፡፡

ኮምፕላንት በተባለ የቻይና ኩባንያ የተገነባው ይህ ፋብሪካ በቀን ከ8 ሺህ እስከ 10 ሺህ ኩንታል ስኳር የማምረት አቅም እንዳለው የተገለጸ ሲሆን፥ ጥሬ ስኳር፣ ነጭ ስኳር እና የተጣራ ስኳር ያመርታል ተብሏል፡፡

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ መመረቅ ስኳር የሚያመርቱት ፋብሪካዎችን ቁጥር ወደ ስምንት ያደርሰዋል፡፡

በጌቱ ላቀው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል::

October 14, 2018

6ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 6 - ERi-TV Documentary

Dehai Events