Basic

Mereja.com: ካምፕ ውስጥ ታስረው በሚገኙት የደምሂት ጦር አባላትና በህወሃት ባለስልጣናት መካከል ግጭት ተፈጠረ!!

Posted by: Berhane.Habtemariam59@web.de

Date: Thursday, 18 October 2018



እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ይህን መልእክት አንብባችሁ ሼር አድርጉት

"ሰበር መረጃ !!
October 17, 2018
--------------------------
"የድሚሒት ኣማራርና 2 የህወሓት ባለስልጣና በተንቤን መምህራን ኮለጅ ግቢ በትግራይ ልዩ ሃይሎች ተከበው ከቤተሰቦቻቸው ልጅ ሚስት ዘመድ ጓደኛ እንዳይገናኙ ታግተው ያሉ ከ1400 በላይ የድሚሒት ታጋዮች የራሳቸውማእከላይ ኮሚቴ ኣማራር ፣እንዲሁም 2 የህወሓት ከፍተኛ ኣማራር ሆነው የህወሓት ፖለቲካዊ ሰበካ ለመስጠት ሞክረው የድሚሒት ታጋዮች በምሬት ተቃውሞዋል !!

ኣሁን ከሰራዊቱ ውስጥ የተገኙ ተጨባጭ መረጃ እንደ ጠቆሙት ሰብሰባው ሊመሩ የ ከሄዱ የድሚሒትና የህወሓት ኣማራሮች ወስጥ ፣
ሀ ከህወሓት ከፍተኛ ኣማራር የዘመኑ ካድሬዎች
1 ኣቶ ሰቦሆ
2 ኣቶ ሃሓዱሽ

ለ ከድሚሒት የማእከላይ ኮሜቴ ኣማራር
1 ኣቶ መኮነን ተሰፋይ የድሚሒት ሊቀመንበር ፣
2 ኣቶ ይብራህ በርሀ የድምሒት ም/ሊቀመንበር፣
3 ኣቶ ግደይ ኣሰፋ የፓርቲው ዋና ጸሓፊ ሲሆኑ ሰራዊታቸው ያነሳው ጥያቄ በተገቢ መልስ ስላል ሰጡዋቸው ሰራዊታቸው በተቃውም ስብሰባው ረግጦ ሊወጣ በሞሞከሩ መሪዎቹ ተደናግጠው ከነበረው የጥበቃ ወታደር በተጨማሪ መንጋ ፈጥኖ ደራሽ በመጨመር በግቢው ገብተው ኣላስፈላጊ እንቅስቃሴ በማድረግ ለማስፈራራት እንደሞኮሩ መረጃዎች ይጠቁማል !!

የድሚሒት ሰራዊት ያነሱዋቸው ጥያቄ ጥቂቶቹ ፣

1 እኛ ወደ ኣገር ትጥቃችን በፍላጎታችን ሰለሰላም ብለን የፈደራል መንግስት ማንም ፓርት የታጠቁ ይሁኑ ያልታጠቁ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሰላማዊ መንገድ ኣለማቸው ይዘው ባገር ውስጥ ህገመንግስት በሚፈቅደው ይታገሉ ይግቡ ባወጀው መሰረት ጥሪው ኣክብረን ገብተናል ።

ይህን ጥሪ ኣክብረን ገብተን ግን ሁኔታው ተቀያዩሮናል ይህም፣

1 ኣላማችሁ ሰርዛችሁ የኣቤታዊ ዲሞክራሲያዊ የለማት ፕሮግራም በግድ እንድንማር ተደርገናል ። (ተገደናል ለምን ?
2 የድሚሒት ኣማራር ስለከዱን እኛን ኣይወኩሉንም የፓርቲያችን ኣማራር ኣዋቅረን ህገመንግስት በሚቅድልን ለመታገል ፈደራል መንግስት በገባልን ቃል መሰረት ሁኔታው ያማቻችልን ?
3 የድሚሒት ዲሞክራሲያዊ መርሆዎች በኣቤታዊ ዲሞክራሲ መተካት ኣንቀበለውም ። ለምን በራሳችን ፕሮግራም ኣንመራም ?የምታደርጉት ያላቹ ቅስቀሳ ወደ መፈንቅለ ፓርቲ የሚያመራ ኣደለምን ?
4 ጉዳያችን ፈደራል መንግስት በገባልን ቃል በኣወጀው ኣዋጅ መሰረት ጣልቃ በመግባት በኣገር ደረጃ ካሉት ኣዲስ የገቡ የታጠቁ ፓርቲዎች ያገኙት መብትና ዲሞክራሲ እኩል ይቸርልን በላያችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ኣፈና ይቁም።
5 ከኤርትራ ይዘነው የመጣን የፓርቲ ገንዘብ ሃፍት መሪዎቻችን የት ኣገቡት ሰራዊታችን ልብስ ጫማ ወዘተ ይገዛልን ብሎ ያማርራል ልብስ ኣልባ ነው ?
6 በኣዋጁ መሰረት ኣክብረን በሰላም ስንገባ በእሱር ቤት መልክ በወታደር ተከበናል ለምን?
7 ያለፍላጎታችንስ የህወሓት ፓለቲካ ልንማር እንገደዳለን ለምን ?
8 ኣባታችን እናታችን ሚስቶቻችን ልጆቻችን ከሁሉም የትግራይ ዞኖች ወረዳዎች እኛን ሊጠይቁ መጥተው ለምን እንዳንገናኛቸው ንከለከላለን? ቤተሰቦቻችን ቤተሰብ ስለማያውቁ በረሃብ በብርድ ተሰቃይተዋል በየብራንዳውና ቤተክርስትያን እተኙ ይሳያሉ ወ ዘ ተ ጥያቄዎች ኣንስተው ከመሪዎቻቸውና ከህወሓት መሪዎች ሳይግባቡ ተለያይተዋል ።

በመጨረሻም በድምሒት ሰራዊት የነበራቸው የሰላም ተስፋ ጨልመዋል ።

የራሴ ጥያቄም እነዶክቶር ደብረጽዮን ጌታቸው እንዴት ዝምታን መረጣችሁ ?ትግራይ ለትግሪያኖች ለምን ኩርንችት (ኳኺቶ ) ትሆናለች ?ሌላስ ከቤተሰቦቻቸው መገናኜት ለምን ይከለከላሉ?

በኦሮሞ እኮ ደፈጣ ተዋጊ የነበሩ ጀኖራሎች በከፍተኛ የክልሉ ስልጣን ተቀምጧል እረ ቂም በቀል ከትግራይ ይወገድ"

ከኣስገደ ገብረስላሴ
መቀለ
07 03 / 20 11

EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events