Basic

DW.com: የተደራጀ ዝርፍያ በትግራይ

Posted by: Berhane.Habtemariam59@web.de

Date: Tuesday, 19 March 2019

ቀን 19.03.2019
ኣብ`ዚ ስማዕ

ዓረና ትግራይ ወንጀሉ በትግራይ ያለው ማሕበራዊ ችግር ማሳያ ነው ሲል መንግሥት በበኩሉ የተለየና የተጋነነ የወንጀል ስጋት የለም ይላል፡፡የተደራጁ ዘራፊ ቡድኖች ከዝርፍያ በተጨማሪ፣ ዜጎች ይደበደባሉ፣ ለሞትም የተጋለጡ ይገኙበታል፡፡ ችግሩ በተለይም በመቐለ፣ ዓዲግራት፣ ዓድዋና ሽረ ከተሞች በስፋት እንደሚታይ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተደራጁ የዝርፍያ ቡድኖች የሚፈፀሙ ወንጀሎች ነዋሪዎችን አማሯል፡፡ በተለምዶ «ሃንግ» በመባል የሚታወቀው ወንጀል አሁን አሁን በክልሉ ትላልቅ ከተሞች የነዋሪው ስጋት ሆንዋል፡፡ ተቃዋሚው ዓረና ትግራይ ወንጀሉ በትግራይ ያለው ማሕበራዊ ችግር ማሳያ ነው ሲለው መንግሥት በበኩሉ የተለየና የተጋነነ የወንጀል ስጋት የለም ይላል፡፡የተደራጁ ዘራፊ ቡድኖች በሚወስዱት በዚህ እርምጃ  ከዝርፍያ በተጨማሪ፣ ዜጎችን ይደበደባሉ፣ ለሞትም የዳረጓቸውም ይገኙበታል፡፡ ችግሩ በተለይም በመቐለ፣ ዓዲግራት፣ ዓድዋና ሽረ ከተሞች በስፋት እንደሚታይ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባ አዘጋጅቷል። 

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ


7ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 7 - ERi-TV Documentary

Dehai Events