Dehai News

Satenaw.com: በምስጢር የተዘጋጀ የቅማንት እጅግ አስገራሚ የተንኮል ሰነድ

Posted by: Berhane Habtemariam

Date: Wednesday, 06 September 2017

በምስጢር የተዘጋጀ የቅማንት እጅግ አስገራሚ የተንኮል ሰነድ

– ሚክይ ዓምሃራ

ሳተናው
By ሳተናው
September 6, 2017 14:12

ይህ “የቅማንት ኮሚቴ”/ የወያኔ ተላላኪዎችን አብደትትን የሚያሳይ ምስጢራዊ ሰነድ ነው። ህዝብ ለማጫረስ ሆን ብሎ እየተሰራ መሆኑን አዚህ ሾልኮ የወጣ ዶክመንት ላይ እዩት

—ጭልጋና መተማ ሄደዉ ምርጫዉ ላይ የሚሳተፉ ከላይ አርማጭሆ የመለመልናቸዉ 2000 በለያ ወጣቶች የመጓጓዣ ገንዘብ ያስፈልጋል ይላል
–ምርጫዉን የምናሸንፍባቸዉ ቀበሌወች የመሬት ቆጠራ አካሂደን አመራዉ ከ6 ቃዳ በላይ መሬት እንዳይዝ እናደርጋለን ይላል
–የቅማንት አስተዳደር ዉስጥ የሚኖ የአማራ ገበሬ የመሬት አስራት በእጥፍ አንዲከፍል ይላል

–ወደ ቅማንት የሚካለሉ ቀበሌወች ካሉ በዉስጡ የሚኖሩ አማራወች በሰፈራ ወደ ሌላ ቦታ ወደዘመዶቻቸዉ እንዲሄዱ ይላል፡፡
–ከፌደራል የመጡ የምርጫ አስተባባሪዎችን የተወሰኑትን የሆነ ሆቴል ላይ ማታ አንዳገኟቸዉ ይናገራሉ
–ምርጫዉን በሰዉ ሃይል ብቻ ማሸነፍ ከባድ ስለሆነ ሙሉ የምርጫ ኮሮጆ የሚቀየርበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ከዋና አስመራጮች ጋር ቀጠሮ አንዲኖረን እየተነጋገርን ነዉ ይላል፡፡

እንዴ ምን አይነት አብደት ነዉ፡፡ ይሄ በቀጥታ ሁለቱን ህበረተሰብ ደም ለማቃባት እየሰራ ያለ ህወሃትና የቅማንት ኮሚቴ ሚባል አዚህ ላይ መቆም አለበት፡፡ ብአዴን የሚሉት ተላላኪ አሁንም ህዝብ ካለቀ በኋላ መቶ አንድ ናችሁ አንድ ነን ሊል ነዉ፡፡ አንድም የሰዉ ህይወት ቢጠፋ ይሄ ኮሚቴ ሚባል ተጠያቂ ነዉ፡፡


MikyAmhara


EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events