Date: Sunday, 01 October 2017
ሠራዊት ይዘው አስመራ የገቡት ሌተና ኮ/ል አበበ ገረሱ ስለ 10 ዓመታቱ የኤርትራ የትግል ቆይታቸው ተናገሩ
ሌተና ኮሎኔል አበበ ገረሱ፤ እንደምን ከ500 የቀድሞው የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ጋር ወደ ኤርትራ እንደገቡና የ10 ዓመታት የኤርትራ ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበር ይናገራሉ።