Dehai News

(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሳዑዲ አረቢያን የክብር ሜዳሊያ ተሸለሙ

Posted by: Semere Asmelash

Date: Monday, 17 September 2018

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሳዑዲ አረቢያን የክብር ሜዳሊያ ተሸለሙ



አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና የኢሳያስ አፈወርቂ የሳዑዲ አረቢያን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ ተሸለሙ።



ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በሁለቱ ሀገራት መካከል ላመጡት ሰላም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በተገኙበት በሳዑዲው ንጉስ ሳልማን የክብር ሜዳሊያው ተበርክቶላቸዋል።






EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events