Dehai News

የኢትዮ ኤርትራ የሰላም የአንድነትና የፍቅር ሩጫ ያለምንም እንከን በሰላም መጠናቀቁን የሩጫው አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ፡፡

Posted by: Semere Asmelash

Date: Monday, 12 November 2018

#EBC የኢትዮ ኤርትራ የሰላም የአንድነትና የፍቅር ሩጫ ያለምንም እንከን በሰላም መጠናቀቁን የሩጫው አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ፡፡

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ሩጫ የሁለቱን ሃገራት ህዝቦች በማስተሳሰር በኩል ትልቅ ፋይዳ እንዳለውም ተገልጿል፡፡

የሩጫው አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ታፈረ እንዳሉት ሩጫው የኢትዮ ኤርትራ የፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት እንዲጎለብት መሰል መርሃ ግብሮች የሚያበረክቱት አስተዋዕኦ ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡








-


-





EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events