Dehai

(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ልዑካቸው የሁለት ቀን ይፋዊ ጉብኝታቸው አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ

Posted by: Semere Asmelash

Date: Sunday, 19 July 2020

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ልዑካቸው የሁለት ቀን ይፋዊ ጉብኝታቸው  አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እና ልኡካቸው የሁለት ቀን ይፋዊ ጉብኝታቸውን አገባደው ሐምሌ 12 ቀን 2012 ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ጉብኝቱ የኢትዮጵያንና የኤርትራ የሰላም ስምምነት አዲስ ምዕራፍ ከተደረሰ እና የሀገራቱ መልካም ጉርብትናና የዲፕሎማሲያዊ የግንኙነት ከተበሰረ ሁለት ዓመት በኋላ የተካሄደ ነው፡፡

ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽ እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ እንዲሁም የተለያዩ የልማት ፕሮጄክቶችንም ጎብኝተዋል፡፡

 

     

 


EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events