World News

Zehabesha.com: Exposing TPLF’s Secret Army Recruiting in Ethiopia | የሰራዊት ምልመላ ለስልጣን ከለላ

Posted by: Berhane Habtemariam

Date: Saturday, 13 May 2017

Exposing TPLF’s Secret Army Recruiting in Ethiopia | የሰራዊት ምልመላ ለስልጣን ከለላ

በሳዲቅ አህመድ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ

ቢቢኤን ሬድዮ

https://www.youtube.com/watch?time_continue=440&v=8taoyHggxGI

በሰራዊቱ ላይ እምነት ያጣዉ ህወሃት መራሹ መንግስት አዳዲስ ወጣቶችን ሰራዊቱ ዉስጥ ለማስገባት ምልመላዉን አጧጥፎ ቀጥሏል።ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች በትግራይ ተወላጆች ቁጥጥር ብቻ እንዲዉሉ የተደረገ ሲሆን ይህንኑ ከግብ ለማድረስ የተመረጡ የትግራይ ወጣቶች ከፍተኛ ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኖች እየሰለጠኑ መሆኑን የሰራዊቱ አባላቶች ያስረዳሉ። የማትሪክ ዉጤት በተማሪዎች ላይ ሆን ተብሎ እንዲበላሽ የማድረግ ሴራ እንዳለ የሚያስረዱት የሰራዊቱ አባላት ወጣቶችን በከፍተኛ ደሞዝ አታሎ ለማስገባት መልማይና አታላይ የደህንነት ግብረሃይል በየክልሉ መሬት መሰማራቱንም ያጋልጻሉ።

 

EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events