World News

Zehabesha.com: ከመቀሌው የወያኔ ስብሰባ ያፈተለኩ መረጃዎች

Posted by: Berhane Habtemariam

Date: Thursday, 16 November 2017

ከመቀሌው የወያኔ ስብሰባ ያፈተለኩ መረጃዎች

 


ከሙሉነህ ዮሐንስ
ህዳር 6 2010
፨ባልተለመደዉ መልኩ ማእከላዊ ኮሚቴውና 8 አባላት ያሉት ስራ አስፈፃሚው ግማሹን ቀን ግማሹን ማታ እየተገማገሙ(እየተነታረኩ) ይገኛሉ።

  • ስብሰባቸውን ባለፈው ወር ጀምረው አንዴ መቀሌ ሌላ ጊዜ አራት ኪሎ መልሰው መቀሌ እየተሰበሰቡ ነው።
  • ስራ አስፈፃሚው መስማማት አቅቶት 5 ለ 3 ድምፅ በመስጠት ልዩነታቸውን አስፍተውታል።
  • አዜብ መስፍን በግምገማ ናላዋ ዙሮ ስብሰባውን እረግጣ ወጥታለች ተብሏል። የትኛው አንጃ ቀድሞ ያጠቃ ይሆን?!
  • ስብሰባቸው ፍርሃትና ጭንቀት የነገሰበት ስለመሆኑ ለወያኔ ቅርበት ያላቸው አሽቃባጮቻቸው ጉዳዩን እያስፈተለኩት ነው።

ማጣቀሻ፦ የኦህዴዱ አዲሱ አረጋ ማንም አይነካንም እያለ እያስጠነቀቀ ነው። ብአዴን ደግሞ አፍቃሪ ይሁኑ ወይም ፀረ ወያኔ አቋም የነበራቸው 800 ካድሬ አባርሬያለሁ እያለ ነው።

ግርምት፦የሰሞኑን የኮማንድ ፖስት አዋጅ እንዲመራ የተሰየመውን ሰው ብትሰሙና(እውነትም ከሆነ) ትርምሳቸው ጡዟል። የውጭ ሃያላን መንግስታትም በጀርባ (እነለማን ሳያዝሉ አልቀሩም) የአዲስ የሃይል አሰላለፍ ቀመር አቡኪ መሆናቸው እየተነገረ ነው።

ምዳሜ፦ ህወሃት ምንም አይነት እርምጃ ቢወስድም ባይወስድም የፈሩትን ውድቀታቸውን የሚያመልጡበት እድል የላቸውም።


6ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 6 - ERi-TV Documentary

Dehai Events