World News

Satenaw.com: ህወሓት ለትጥቅ ትግል “ክተት” ለማወጅ ተዘጋጅቷል!!

Posted by: Berhane.Habtemariam59@web.de

Date: Sunday, 08 July 2018

(ስዩም ተሾመ)

 

https://www.youtube.com/embed/RgKs-CSzS9k?feature=oembed

ኢህአዴግ መስመሩን ስቷል፡፡ ህወሓት ኢህአዴግን ወደ ትክክለኛ መስመሩ እንዲመለስ እንታገላለን፡፡ #ህወሓት ከኢህአዴግ መስመር ውጪ #ለማንም እንደማይገዛ እና ወደ የሚያውቀው የትጥቅ ትግል ለመግባት እንደሚገደድ ገልጿል፡፡ ለማንኛውም ነገር ዝግጁ ነን፡፡ እናንተ ከጎናችን እንደሆናችሁ እርግጠኞች ነን፡፡ ከትምክህተኛ አማራዎች፣ ጠባብ ኦሮሞዎች በስተቀር የአማራና ኦሮሞ አርሶ-አደሮችን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችን ነው፡፡ እኛ ሁሉንም ነገር አይተን ከመረመርን በኋላ “#ክተት” ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብን እና በተጠንቀቅ ቁማችሁ ጠብቁ፡፡ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ ወይም በእጅ ፅሁፍ በአጭሩ የቀረበ የአማርኛ ትርጉም ያንብቡ!!

 

7ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 7 - ERi-TV Documentary

Dehai Events