Goolgule.com: “ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?
Mail actions
: [
respond to this message
] [
mail a new topic
]
Contemporary messages sorted
: [
by date
] [
by thread
] [
by subject
] [
by author
] [
by messages with attachments
]
From
: Berhane Habtemariam <
Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org
>
Date
: Thu, 13 Nov 2014 17:13:10 +0100
“ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?
“ማምከን፣ ማኮላሸት” የህወሃት “ስጦታ”
November 13, 2014 12:28 am
በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ <
http://www.goolgule.com/ebola-an-epidemic-investment-and-tplfs-compulsory-sterilization/
> አራግፈውታል። አባት፣ እናት፣ ልጅ፣ የልጅ ልጅ፣ አልፎ ተርፎ ትውልድ … የሰው ልጅ በሽታ ኢንቨስት ተደርጎበት፣ የሕዝብ ብዛት መቀነሻና የባዮሎጂካል ጦር መሣሪያ መመራመሪያ ተደርጓል፣ አሁንም እየተደረገ ነው፤ የበሽታ ማምከኛ መሞከሪያና ማፈላለጊያ ሆኖ ኖሯል። <
http://www.goolgule.com/ebola-an-epidemic-investment-and-tplfs-compulsory-sterilization/
> ዛሬም እየኖረ ነው። የሌላውን አገር ሕዝብ ከህይወት በታች፤ የራሳቸውን ግን ድርብ ህይወት እንዳላቸው አድርገው የሚቆጥሩት ምዕራባውያን እንደመልካቸው ለማሳመር የሚሞክሩት ታሪካቸው ለማመን የሚያስቸግር እና ለመቀበል የሚከብድ ፍትሕ ያልተሰጠባቸው “ወንጀሎች” አካሂደዋል፤ አሁንም በረቀቀ መንገድ <
http://www.goolgule.com/ebola-an-epidemic-investment-and-tplfs-compulsory-sterilization/
> እያካሄዱ ነው፡፡ በዚሁ መነሻና እሳቤ ይመስላል ኢቦላን ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት እንደሆነ አድርገው ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ እየተቹ ያሉት።
አጀንዳው ሰፊና <
http://www.goolgule.com/ebola-an-epidemic-investment-and-tplfs-compulsory-sterilization/
> ቢጎለጉሉት የማያልቅ፣ ዙሪያ ገባው ሁሉ መርገምት የሆነ ወንጀል ነው። በእኛም አገር አማራው ህዝብ ላይ የዘር ፍሬን የማምከን ጸያፍ ወንጀል ስለመፈጸሙ ማስረጃ ቀርቧል። ሰለባዎች አደባባይ ወጥተው ተናግረዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ቴድሮስ አድሃኖም የጤና ጥበቃ ሚኒስትር እያሉ መሆኑ እየታወቀ በአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዓለምአቀፍ ደረጃ (“ተልዕኮ” አስፈጻሚ በመሆናቸው ይመስላል) ተሸላሚና ተሿሚ ለመሆን በቅተዋል። ለአማራው እንቆረቆራለን የሚሉ “የሰው ብሎች” ድርጊቱን ተቀብለው ባቃጣሪነት ለመዝለቅ መወሰናቸው ከተፈጸመው ወንጀል በላይ <
http://www.goolgule.com/ebola-an-epidemic-investment-and-tplfs-compulsory-sterilization/
> የሚዘገንን ይሆናል።…………………….
ኣብ‘ዚ ታሕቲ ዘሎ ሕጥበ-ጽሑፍ ጠዊቕካ/ኪ ኣምብብ/ዮ።
ብርሃነ
application/pdf attachment:
__________________________________________________________________________________________.pdf
Received on
Thu Nov 13 2014 - 11:14:22 EST
Mail actions
: [
respond to this message
] [
mail a new topic
]
Contemporary messages sorted
: [
by date
] [
by thread
] [
by subject
] [
by author
] [
by messages with attachments
]
Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved