Dehai News

DW.com: Audio-የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን-እልባት ያላገኘዉ የድንበር ዉዝግብ

Posted by: Berhane Habtemariam

Date: Saturday, 13 May 2017

 የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን-

እልባት ያላገኘዉ የድንበር ዉዝግብ

ገበያዉ ንጉሤ

ቀን 13.05.2017
Image result for eTHIO-eRITREAN DISPUTED MAP

ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1998 እስከ 2000ዓ,ም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተካሄደዉን ደም አፋሳሽ ጦርነት በገታዉ የአልጀርሱ የሰላም ስምምነት መሠረት የተቋቋመዉ የድንበር ኮሚሽን፤ በአወዛጋቢዉ የድንበር ጉዳይ ላይ ብይን ከሰጠ ባለፈዉ ሚያዝያ 15 ዓመት ሞላዉ ።

 የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞጎሪኒ የሁለቱ ሃገራት የድንበር ዉዝግብ ዉሳኔ እስካሁን ተግባራዊ ያለመሆን ያስከተለዉን ችግር እና የፈጠረዉን ስጋት በመግለጽ ሁለቱም ሃገራት በአልጀርሱ የሰላም ስምምነት መሠረት የድንበር ኮሚሽኑን ዉሳኔ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የሚያሳስብ መግለጫ በቅርቡ ይፋ አድርገዋል። ከብራስልስ ገበያዉ ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ


EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events